ዩክሬን የሩስያን ውጊያ ለመከላከል ከተለያዩ ሀገራት እና ድርጅቶች ከ280 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ እንደተደረገላት ስታቲስታ ባወጣው መረጃ ጠቁሟል፡፡ አሜሪካ ከየትኛውም ሀገር በበለጠ ለዩክሬን ...
የራሷ መታወቂያ እና የሕክምና ምርመራ ውጤት ሳይቀር ለአፍቃሪዋ ስትልክለት ቆይታለች የተባለ ሲሆን ለጀመረችው ንግድ ማስፋፊያ እና ቤተሰቦቿን ለማሳከም በሚል ከቻይናዊው 28 ሺህ ዶላር ተቀብላለች ...
በአለማችን ሁለተኛዋ ባለግዙፍ ኢኮኖሚ ሀገር ቻይና ከወጪ ንግድ ከፍተኛውን ገቢ በማስገባት ቀዳሚዋ ሀገር ናት። ግሎባል ስታስቲክስ የአለም የንግድ ድርጅትን ዋቢ አድርጎ ባወጣው ዘገባ ቻይና በ2023 ...
በአሁኑ ወቅት 51.7 ሚሊየን ህዝብ የሚኖርባት ደቡብ ኮሪያ፥ በ2072 ህዝቧ ወደ 36.2 ሚሊየን ዝቅ እንደሚል ተተንብዩዋል ...
የቀድሞው የአርሰናል አጥቂ ቴሪ ሆነሪ ሚስት የነበረችው ተዋናይት ክሌር ሜሪ እና "ሎቭ አይዝላንድ" በተሰኘው የአይቲቪ ሪያሊቲ ሾው ዝነኝነትን ያተረፈችው ጆርጂያ ስቲል የአባሊምባ ሰለባ ከሆኑ መካከል ...
አሜሪካና ዩክሬን በረቂቅ የውድ ማዕድናት ስምምነት ላይ መስማማታቸውንና ይህም ፕሬዝደንት ትራምፕ ጦርነቱን በፍጥነት ለማስቆም ጥረት እያደረጉ ባለበት ወቅት ኪቭ የዋሽንግተንን ድጋፍ እንድታገኝ ...
አሜሪካ ከሁለት ሳምንት በኋላ ይፋ የምታደርገው አዲስ ቪዛ ምንድን ነው? ከሁለት ወር በፊት 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ስልጣን የተረከቡት ዶናልድ ትራምፕ በስደተኞች ላይ ጥብቅ ፖሊሲዎችን ...
ላጤ እና ከትዳራቸው የተፋቱ ሰራተኞቹ ትዳር እንዲመሰርቱ አስገዳጅ ቀነ ገደብ ያስቀመጠው የቻይናው የኬሚካል ኩባንያ መነጋገርያ ሆኗል፡፡ ድርጊቱን የፈጸመው በምስራቅ ቻይና ሻንዶንግ ግዛት የሚገኘው 1200 ሰራተኞች ያሉት የሹንቲያን ኬሚካል ማምረቻ ኩባንያ ነው፡፡ ...
ቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው ደረጃውን ያልጠበቁ ህንጻዎች እንዲገነቡ አድርገዋል ያለቻቸውን ባለ ንብረቶች እና ባለሙያዎችን ማሰሯ ይታወሳል። ...
ይህ ክስተት "የከዋክብት ትርኢት" የሚባል ሲሆን ደጋግሞ የማይገኝ ነው። ከዚህ በኋላ ይህ ታሪካዊ ክስተት የሚፈጠረው ከ15 አመታት በኋላ መስከረም 8 2040 ላይ ነው ተብሏል። ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ...
አል ካቢ፤ “አረብ ኢሚሬትስ ከ2028 እስከ 2030 ለሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባልነት እጩ መሆኗን ሳበስር ደስታ ይሰማኛል” ያሉ ሲሆን፤ “በአለም ዙሪያ ያሉ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን ለመፍታት ...
በዩክሬን ላይ "ልዩ ያለችውን ዘመቻ" በ2022 የከፈተችው ሩሲያ ዶኔስክንና ሌሎች በከፊል የያዘቻቸውን ሶስት ግዛቶች የራሷ ግዛት አድርጋ አውጃለች። ይህ የሩሲያ እርምጃ በተባበሩት መንግስት ድርጅት ...