በዚህም ባለፉት አምስት አመታት ብቻ ከሰሃራ በታች የሚገኙ ሀገራት በ2.2 በመቶ በአለም የጦር መሳሪያ ገበያ ላይ ድርሻ ነበራቸው። በተመሳሳይ ዲ አር ኮንጎ ከ105 በመቶ በላይ ወጪን በማሳደግ ...
በቅድመ ሙከራዎች መሰረት ግማሽ ፓውንድ ወይም 226.7 ግራም ዱቄት የአንድን ዛፉ ያህል ካርቦን ዳይኦክሳይድ የማስወገድ አቅም ያለው ሲሆን የተሰበሰበው ካርበን ወደ ደህንነቱ የተጠበቀ ማከማቻ ውስጥ ...
የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ መተግበሪያዎች ባለንብረት የሆነው ሜታ ኩባንያ ከሰሞኑ በስሩ ባሉ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ተጠቃሚዎች መስለው ገንዘብ እና መረጃ መንታፊዎች ላይ እርምጃ ...
ዩክሬን በየጊዜው የግዳጅ ወታደራዊ ምልመላ እያደረገች ሲሆን 100 ሺህ ያህል ወታደሮቿ ከጦር ግምባር ጠፍተዋል ተብሏል፡፡ ዩሮ ኒውስ ከጦር ግምባር የጠፉ ወታደሮችን፣ ወታደራዊ አመራሮችን እና ...
ባለፈው ወር ሰሜን ኮሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ ከላከች በኋላ በሁለቱ ሀገራት ትብብር መጠናከር ላይ አለም አቀፍ ስጋት እየጨመረ ባለበት ወቅት በመከላከያ ሚኒስትር አንድሬ ቤሎሶቭ ...
አሸናፊው ጨረታውን ላካሄደው ድርጅት አንድ ሚሊዮን ዶላር በድምሩ 6 ነጥብ 2 ሚሊዮን ዶላር ከከፈለ በኋላ ሙዟን በዛሬው ዕለት ተመግቧል፡፡ ኒዮርክ ፖስት ዓለምን ያነጋገረውን ይህ ሙዝ የሸጠውን ሰው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 21 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከአምስት ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...